የዲሽ መትከል (Practical Installation)



7.1 ዲሽ መጫን
የዲሽ ክፍሎችን ያገናኙ ዲሽን በPole ላይ ያስቀምጡ Bolts ነጻ እንዲንቀሳቀስ ትንሽ ይተዉ 👉 በመጀመሪያ አታጠይክሩት።
7.2 LNB መጫን
LNB በዲሽ ፊት መሃል ይገባል Skew ትንሽ ያዙሩ (እንደ አካባቢ) ከውሃ መጠበቅ
7.3 Cable መዘርጋት
RG6 Cable ይጠቀሙ ከSharp edge ራቅ በቅርጽ ይያዙ (Clips) 👉 Cable አትጠመዱ፣ አትጭኑ።
7.4 Grounding (መመዝገብ)
የነፋስ/መብረቅ መከላከል ዲሽ ወደ መሬት መገናኘት
7.5 መጀመሪያ ሙከራ (Initial Test)
LNB → Receiver ያገናኙ Receiver እና TV አብራ Signal menu ክፈት